AMHARIC NEWS

  • BBC AMHARIC
  • DW AMHARIC

በሁለት ሳምንት ልዩነት ለሁለተኛ ጊዜ ሰኞ ሚያዝያ 14/2016 ዓ.ም. ሰባ ሰባት ኢትዮጵያውያንን ይዛ ከየመን ወደ ጂቡቲ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ ሰምጣ ሴቶች እና ሕጻናትን ጨምሮ 16 ሰዎች መሞታቸውን በጂቡቲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና የመንግሥታቱ ድርጅት የፍልሰተኞች ተቋም አስታወቁ። [...]

ግጭት በተነሳባቸው የአላማጣ ከተማ፣ ዛታ እና ኦፍላ የራያ ወረዳዎች የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር 50 ሺህ መድረሱን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ እርዳታ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ተፈናቃዮቹ የተጠለሉባቸውን የዞን ባለስልጣናት ዋቢ አድርጎ ጽህፈት ቤቱ ሚያዝያ 14/2016 ዓ.ም ባወጣው ሪፖርት 42 ሺህ የሚሆኑ ተፈናቃዮች በሰሜን ወሎ ቆቦ ከተማ እንዲሁም 8300 የሚሆኑት ደግሞ በሰቆጣ እና ዋግ ኽምራ ዞኖች ተጠልለዋል ብሏል። [...]

በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ አጎና በተባለ ‘የቀበሌ ከተማ’ ባለፈው ሰኞ ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም. በፋኖ እና በመንግሥት ኃይሎች መካከል የተካሄደ ግጭትን ተከትሎ ነዋሪዎች መገደላቸውን እና በርካታ ቤቶች መቃጠላቸውን የተጎጂ ቤተሰቦች እና የዐይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ። [...]

አርሰናል በሜዳው ቼልሲን የሚያስተናግድበት የሳምንቱ አጋማሽ ጨዋታ በሊጉ የዋንጫ ፉክክር ላይ ምን ተጽዕኖ ይኖረዋል? ጉዲሰን ፓርክ ላይ በተካሄዱት ያለፉት 11 ጨዋታዎች ሊቨርፑል ማሸነፍ የቻለው ሁለት ጊዜ ብቻ ነው። በዚህ ሳምንትስ? የሊጉ የሳምንቱ አጋማሽ ከዛሬ ጀምሮ የሚከናወኑ ሲሆን፣ የቢቢሲው እግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን የእነዚህን ጨዋታዎች ግምት እንደሚከተለው አስቀምጧል? [...]

ሁለት የማሌዥያ አየር ኃይል ሄሊኮፕተሮች ለወታደራዊ ትዕይንት በልምምድ ላይ እያሉ መጋጨታቸውን ተከትሎ አስር ሰዎች ሞቱ። [...]

መረጃውን ያጋራው ግለሰብ የቤተሰባቸው አባል የሚገኙበት ዘጠን ሰዎች በምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ወሻ እና ቡቢሳ በተባሉ ቀበሌያት ተገድለው ተጥለው ቢገኙም አንስተው ለመቅበር እንኳ እድሉን መነፈጋቸውን ጠቅሰው ለማን እንንገር በማለት አስተያየታቸውን በሀዘን አጋርተዋል፡፡ [...]

በትውልድ ቀዬያቸው መቂ የተገደሉት የኦነግ የፖለቲካ ኦፊሰር አቶ በቴ ኡርጌሳ ግድያ በኋላ በኦሮሚያ ክልል በህቡዕ ተላልፏል የተባለውን የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ገደብ ጥሪን ተከትሎ አንዳንድ አከባቢዎች ላይ የትራንስፖርት ፍሰት መስተረጓጎል ሲያጋጥም በሌሎች አከባቢዎች ደግሞ እንቅስቃሴው በመደበኛ ሁኔታ ስለመቀጠሉ ተገለፀ፡፡ [...]

አንድ የቤተሰብ አባል በአቶ ቤተ አስከሬን የተለያዩ የሰውነት አካል ላይ በርካታ ያሉት ቦታ ላይ በጥይት ተደብድበው መገደላቸውን የሚያመላክት ብዙ ቁስሎች በአይናቸው መመልከታቸውንም አስረድተዋል። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የአቶ በቴ ግድያን ተከትሎ ተጠያቂነቱን ወደ መንግስት ለማድረግ የሚደረግ ያለው አሉባልታ ተቀባይነት እንደሌለው አስታውቋል።፡ [...]

በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ባለፉት አስር ቀናት የመንግሥት ጸጥታ አስከባሪዎች እና የታጣቂዎች እንቅስቃሴ መበርታቱን የአካባቢው ነዋሪዎች ይናገራሉ። በተለይ ቶሌ እና አመያ በተባሉ ወረዳዎች ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ይገልጻሉ። [...]

በዚህ ዓመት ከጥር እስከ ሚያዚያ እስራኤል ከጀርመን የገዛችው የጦር መሣሪያ 326.5 ሚሊዮን ዩሮ የወጣበት ነው።ይህም በ2022 ለጦር መሳሪያ ከወጣችው 32 ሚሊዮን ዩሮ በአስር እጅ ይበልጣል። በግዥው ከተካተቱ ውስጥ 20.1 ሚሊዮን ብር የወጣባቸው ፀረ-ታንክ መሣሪያዎች እና የአውቶማቲክና የመለስተኛ አውቶማቲክ ጠመንጃ ጥይቶች ይገኙበታል። [...]

ዜና